ሊዝ ትሮሴል በኢትዮጵያ ጉዳይ ጋዜጣዊ መግለጫ አወጡ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ቃል አቀባይ ሊዝ ትሮሴል በኢትዮጵያ ጉዳይ ጋዜጣዊ መግለጫ አውጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኢትዮጵያ ውስጥ የተጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተገን በማድረግ በአዲስ አበባ፣ በጎንደር፣ በባህር ዳርና ሌሎችም አካባቢዎች መጠነ ሰፊ እስርና ፍተሻ እየተከናወነ መሆኑ ድርጅታቸውን እንዳሳሰበው ገልፀዋል፡፡ ይህ ከሚከናወንባቸው ውስጥ … Continue reading ሊዝ ትሮሴል በኢትዮጵያ ጉዳይ ጋዜጣዊ መግለጫ አወጡ